zegy real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 21,868,000.00 ETB

Description

Luxury apartment $ አፓርትመንት ቤቶችን በመሀል ቦሌ (ሚሊንየም አዳራሽ 4ኛ በር ፊትለፊት) ሽያጭ ጀምረናል፤ ለቅንጡ የከተማ ኑሮ፡- •የመሀል ከተማ መኖሪያ •ልዩ ውበት እና ምቾት •የሚገርሙ የከተማ ላይ እይታዎችን፣ •ዘመናዊ ንድፎችን ወደር የለሽ የኢንቨስትመንት እድል፦ •መለኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ •የወደፊት የፋይናንስዎን ደህንነት የሚያስጠብቁበት •የንብረት እሴቶዎ ቀጣይነት ያለው እና አስተማማኝ •ለኢንቨስትመንትዎ ልዩ ትርፍ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የሚያገኙበት ምቹ መገልገያዎች፡- •አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መገልገያዎች •ለእርስዎ ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን። •ሁሉም ፍላጎቶች የሚሟሉበት ባለሁለት መኝታ እና ባለሶስት መኝታ ቤቶች ይህን ሁሉ፦ •በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ •በሰባት ዙር ምቹ አከፋፈል •በግንባታው ጥራት እና ፍጥነት የሚረኩበት 154,67  ካሬ እና 154,55 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ

Share this with your friends